Explore Videos

Amharic: Mayor announces 2024 One Seattle Day of Service on May 18
Amharic: Mayor announces 2024 One Seattle Day of Service on May 18
4/12/202410:14

ቅዳሜ ግንቦት 18 የአገልግሎት ቀን ለ3ኛ አመታዊ [One Seattle] ከንቲባውን [Bruce Harrell] እና ሌሎች የማህበረሰብ መሪዎችን ይቀላቀሉ። የተለያዩ የህዝብ፣ የግል እና ለትርፍ ያልተቋቋሙ አጋሮች እና ድርጅቶች ቡድንን በመቀላቀል ከተማዋ ጽዳት እና ማስዋብ፣ አትክልት መንከባከብ እና መልሶ ማቋቋም፣ የተቸገሩ ጎረቤቶችን መርዳት እና ሌሎችንም ጨምሮ ሰፊ የአገልግሎት እድሎችን ትሰጣለች።  በ [seattle.gov/dayofservice] ላይ ለበጐ ፈቃደኛነት ፈረቃ ይመዝገቡ።.



1062412b
“Rainier: A Beer Odyssey” is an epic journey through the brewery's iconic ad campaign

City Departments Videos